ተልዕኮ
የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ክ ብልፅግና ፓርቲ ኢንስፔክሽን እና ስነ-ምግባር ኮሚሽን ቅርንጫፍ ፅ/ቤት አመራሮች
አርቀን በማለም አልቀን በመፈጸምና በመተግበር የተቋም ግንባታ ግባችንን እውን እናደርጋለን። !!
ፍቃዱ ዮሐንስ ገቡሬ
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ ኢንስፔክሽንና ስነ-ምግባር ኮሚሽን ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊ
ሀብለወርቅ ጌትነት ሀይሉ
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ ኢንስፔክሽንና ስነ-ምግባር ኮሚሽን ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ዘርፍ ኃላፊ
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ ኢንስፔክሽንና ስነ-ምግባር ኮሚሽን ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የስራ አመራር ኮሚቴዎች
ደረጄ በድሉ ኩምሳ
አቶ ወንድማገኝ በቀለ
አቶ አህመድ ኡርጎ
ሳምራዊት አማን
አበራ አባቢያ
ወ/ሮ የሺ አክሊሉ
በቤይጀኢንግ የሚገኘውን የልዑካን ቡድን የሚመሩት የፓርቲችን ምክትል ፕሬዝዳንት እና የዋና ጽህፈት ቤት ሃላፊ ክቡር አቶ አደም ፋራህ ጠንካራ ፓርቲ ለመመስረት ጠንካራ የሥነ ምግባር እና ኢንስፔክሽን ኮሚሽን የላቀ ሚና እንዳለው በመግለጽ፣ ከዚህ አንጻር ብልጽግና ፓርቲ የውስጥ ቁጥጥሩን ለማጠናከር በርካታ ስራዎችን መጀመሩንና ከዚህ አንጻር የረጅም ጊዜ ልምድ ካለው ሲፒሲ ተጨማሪ ተሞክሮዎችን ለመቅሰም ዝግጁ መሆኑን ገልጸዋል። see more
ከተሞቻችንን በአግባቡ መምራት ከቻልን ሁለንተናዊ ልማት እዉን ለማድረግ እምቅ አቅሞች እንዳሉን እና በከተሞች ያለውን የድህነት አዙሪት መስበር፣ የተጎሳቆሉ አከባቢዎችን ማደስ፣ የአገልግሎትና መሰረተ-ልማትን ማስፋፋት፣ የመኖሪያ ቤት እጥረትን በቀጣይነት መፍታት የእኛ የከንቲባዎች አንገብጋቢ ስራዎች መሆናቸውን እንዲሁም የአመራርነት ተግዳሮቶችን ከመሰረታቸዉ በመፍታት ቅድሚያ የሚያሻቸዉ ስትራቴጂካዊ ጉዳዮች ላይ በማተኮር ዘመን ተሻጋሪ ስራዎች መስራት እንዳለብን በውይይታችን ወቅት ተግባብተናል::
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ !! see more
በዘላቂ የግብርና ሥራ፣ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ እና የአቅም ግንባታ ሥራ ኢትዮጵያ ምርታማነትን ማላቅ፣ የአዝርዕት አይነትን ማብዛት ብሎም የተመጣጠነ ምግብ አቅርቦትን ማሻሻል ትችላለች። see more
ቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን በግብርና፤ በጤና እና የፋይናንስ ዘርፉን አካታች ለማድረግ በሚደረጉ ጥረቶች ለሚያደርግልን ያልተቋረጠ ድጋፍ በጣም እናመሰግናለን። የዛሬው በስንዴ ክለስተር ልማት እና የዶሮ ርባታ ላይ ያተኮረ ጉብኝት ኢትዮጵያ በምግብ ራስን በመቻል ጥረት መንገዷን አጽንታ ባለበት ወቅት የተጠናከረውን ትብብራችንን የበለጠ የሚያጠናክር ነው። see more
Abiy Ahmed Ali (Oromo: Abiyi Ahmed Alii; Amharic: ዐቢይ አሕመድ ዐሊ; born 15 August 1976) is an Ethiopian politician serving as the third Prime Minister of Ethiopia since 2018, and as the leader of the Prosperity Party since 2019.[1][2] He was awarded the 2019 Nobel Peace Prize “for his efforts to achieve peace and international cooperation, and in particular for his decisive initiative to resolve the border conflict with neighbouring Eritrea“..
The president of Ethiopia is the head of state of Ethiopia. The position is largely ceremonial with executive power vested in the Council of Ministers chaired by the prime minister. The current president Taye Atske Selassie Amde (Amharic: ታዬ አጽቀሥላሴ, born 13 January 1956) is an Ethiopian diplomat and politician who is serving as president of Ethiopia since 7 October 2024. He has worked as ambassador on numerous occasions in the United Nations. Prior to assuming this role, he served as the Minister of Foreign Affairs.
Adanech Abebe (Oromo: Adaanach Abeebee) is an Ethiopian politician and attorney who is serving as the thirty-second mayor of Addis Ababa since 2021. She has been serving as a deputy mayor from 2020 until 2021. She previously was the Minister of Revenue and Customs Authority from 2018[1][2] to 2020, when she became the first female to assume the role of the Federal Attorney General of Ethiopia.[3][4][5][6] She is the first woman to hold the mayorship since it was created in 1910.[